Awtaru Kebede - Yeniema (የኔማ) 2016

Awtaru Kebede - Yeniema (የኔማ) 2016

New Mezmur By Awtaru Kebede 2016 - Album #6 br Awtaru Kebede br Awtaru Kebede br br የእኔማ (Yeniema) - አውታሩ ፡ ከበደ br የእኔማ ፣ የእኔማ ፡ ሰላም ፡ የእኔማ br የእኔማ ፣ የእኔማ ፡ ደስታ ፡ የእኔማ (፪x) br ከዚህ ፡ ዓለም ፡ አይደለም ፡ በመንፈሱ ፡ ነው br በብርም ፡ በወርቅም ፡ የማይገዛው br በወንጌል ፡ ሞኝነት ፡ በአመንኩት ፡ ቃል br ሰላሙ ፡ ከሆዴ ፡ ይፍለቀለቃል br አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x) br ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ br በመንፈሱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ br አገር ፡ ምድሩ ፡ እያየ br በቅባቱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ br አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x) br ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (አሄ) br ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (፪x) br ይውጣ ፡ ወደላይ ፡ ከድንኳኔ br የአምልኮ ፡ የዝማሬው ፡ ቅኔ br የሆንክልኝን ፡ ሳስበው br ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምሆነው br ከፍ ፡ በልልኝ (፬x) br ደምቀህ ፡ ታይልኝ (፬x) br ና ፡ ሲለኝ ፡ ቃሉን ፡ ተማምኖ ፡ በውኃው ፡ ላይ br ና ፡ ሲለኝ ፡ እጁ፡ እንደማይጥል ፡ አታዩም ፡ ወይ br ና ፡ ሲለኝ ፡ ከሁኔታ ፡ ጋር ፡ እርሱ ፡ አይለካ br ና ፡ ሲለኝ ፡ መንገድ ፡ ይሆናል ፡ ውኃውም ፡ ለካ br ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ br በመንፈሱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ br አገር ፡ ምድሩ ፡ እያየ br በእሳቱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ br አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x) br የእኔማ ፡ የእኔማ ፡ ሰላም ፡ የእኔማ br የእኔማ ፡ የእኔማ ፡ ደስታ ፡ የእኔማ (፪x) br ከዚህ ፡ ዓለም ፡ አይደለም ፡ በመንፈሱ ፡ ነው br በብርም ፡ በወርቅም ፡ የማይገዛው br በወንጌል ፡ ሞኝነት ፡ በአመንኩት ፡ ቃል br ሰላሙ ፡ ከሆዴ ፡ ይፍለቀለቃል br አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x) br ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (አሄ) br ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (፪x) br ይውጣ ፡ ወደላይ ፡ ከድንኳኔ br የአምልኮ ፡ የዝማሬው ፡ ቅኔ br የሆንክልኝን ፡ ሳስበው br ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምሆነው br ከፍ ፡ በልልኝ (፬x) br ደምቀህ ፡ ታይልኝ (፬x)


User: Filmon Zion

Views: 43

Uploaded: 2016-10-26

Duration: 06:41

Your Page Title