Awtaru Kebede - Wedefit (ወደፊት) 2016

Awtaru Kebede - Wedefit (ወደፊት) 2016

Awtaru Kebede - Wedefit (ወደፊት) 2016 br Awtaru Kebede br br Lyrics: br br ወደፊት (Wedefit) - አውታሩ ፡ ከበደ br አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ አምልኮ br በዋጋ ፡ የገዛኝ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ፡ እኮ br አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ ዝማሬ br ይኸው ፡ አልበረደም ፡ ውስጤ ፡ እስከዛሬ br ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፬x) br (አሃሃሃሃሃ) እየተውኩ ፡ (አሃሃሃሃሃ) ኋላዬን br (አሃሃሃሃሃ) ለማያዝ ፡ (አሃሃሃሃሃ) የፊቴን br ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፪x) br ከከበበኝ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከችግሬ ፡ በላይ br ከጉዳዬ ፡ በላይ ፡ በላይ br ከጠላቴ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከጭንቀቱ ፡ በላይ br ከበሽታው ፡ በላይ ፡ በላይ br ይፈውሳል ፡ እጁ br ይፈውሳል ፡ እጁ br ሰው ፡ ያደርጋል ፡ እጁ br ሰው ፡ ያደርጋል ፡ እጁ (፪x) br ይሄ ፡ የማነው ፡ የማን ፡ እጅ (፫x) br አዋጅ ፡ የሚሽር ፡ በአዋጅ br ይሄ ፡ የማን ፡ ነው ፡ የማን ፡ ስራ (፫x) br በምድረ ፡ በዳ ፡ አሄ ፡ የሚመራ br ገባኝ ፡ ገባኝ ፡ ገባኝ (፪x) br የጌታ ፡ ነው ፡ የጌታ (፬x) br የጌታ ፡ ነው ፡ የጌታ (፬x) br እውነት ፡ እውነት ፡ እውነቴን ፡ ነው br የምዘምረው ፡ ከልቤ ፡ ነው br የተስፋን ፡ ቃል ፡ በሰጠኝ br ያ ፡ ድቅድቅ ፡ ጨለማ ፡ ነጋልኝ br ነጋልኝ ፡ ነጋልኝ ፡ ነጋ (፬x) br በጌታ ፡ ነው ፡ በጌታ (፬x) br አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ አምልኮ br በዋጋ ፡ የገዛኝ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ፡ እኮ br አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ ዝማሬ br ይኸው ፡ አልበረደም ፡ ውስጤ ፡ እስከዛሬ br ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፬x) br (አሃሃሃሃሃ) እየተውኩ ፡ (አሃሃሃሃሃ) ኋላየን br (አሃሃሃሃሃ) ለማያዝ ፡ (አሃሃሃሃሃ) የፊቴን br ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፪x) br ከከበበኝ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከችግሬ ፡ በላይ br ከጉዳዬ ፡ በላይ ፡ በላይ br ከጠላቴ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከጭንቀቱ ፡ በላይ br ከበሽታው ፡ በላይ ፡ በላይ (፪x)


User: Filmon Zion

Views: 53

Uploaded: 2016-10-26

Duration: 06:33

Your Page Title