Ethiopian music: Tsehaye Yohannes ፀሃዬ ዮሃንስ ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር Ethiopian Music 2018 Official Video

Ethiopian music: Tsehaye Yohannes ፀሃዬ ዮሃንስ ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር Ethiopian Music 2018 Official Video

Ethiopian Music : Tsehaye Yohannes ፀሃዬ ዮሃንስ (ማን እንደ እናት ፣ ማን እንደ ሀገር) - New Ethiopian Music 2018(Official Video) br br ወደር የማይገኝላቸው ምርጥ የሙዚቃ ስራዎቹ ከትውልድ ትውልድ እየተተላለፉ ዛሬም ይደመጣሉ፡፡ በሚያምረው አዘፋፈኑ ያልዳሰሰው ሃሳብ የለም ፣ ዘላለም በሙያቸው ከምናከብራቸው ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው፡፡ ተውዳጁና አንጋፉው ድምፃዊ "#ፀሃዬዩሃንስ" br #ስለሃገርፍቅር #ስለመተባበርና #መከባበር ማዜም ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የሃገር ፍቅር ምንነትንና የሙዚቃ አቅምን በህዝብ ለህዝብ መድረክ ካሳዩን ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው ፡፡br br ●● ማን እንደ እናት ማን እንደሃገር●●br br ይህ ዘፈን ዳግም የቤተሰብ እና የሃገር ፍቅርን ይቀሰቅሳል፡፡ ናፍቆትን አብሶ ጉንጭን በእንባ ያርሳል፡፡ ይህ ተወዳጅ ስራም ሁላችንም በተደመርንበት በአሁን ጊዜ የዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮው ተሰርቶ ተጠናቋል፡፡br ምነው ሸዋ ትዩብbr Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.br Ethiopian music.br Google+ :- br Facebook :- br Subscribe :- br br Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!br br Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.br Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.


User: فيديو شعبي

Views: 86

Uploaded: 2018-07-06

Duration: 06:46

Your Page Title